Monday 26 September 2011

የተሐድሶ መናፍቃን ስውር ሴራ ክፍል 1 Ye tehadiso Menafikan Siwur Sera Part 1



የተሐድሶ መናፍቃን ስውር ሴራ ክፍል 1 
The Tehadiso conspiracy part 1
 ክፍል 2ን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ Click here to watch part 2!!

የተሐድሶ መናፍቃን ስውር ሴራ ክፍል 2 Ye tehadiso Menafikan Siwur Sera Part 2

የተሐድሶ መናፍቃን ስውር ሴራ ክፍል 3 Ye tehadiso Menafikan Siwur Sera Part 3

የተሐድሶ መናፍቃን ስውር ሴራ ክፍል 4 Ye tehadiso Menafikan Siwur Sera Part 4



የተሐድሶ መናፍቃን ስውር ሴራ ክፍል 4 The Tehadiso conspiracy part 4

"እሰይ እልል በሉ ተገኘ መስቀሉ" - ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር Orthodox tewahedo mezmur Meskel


"እሰይ እልል በሉ ተገኘ መስቀሉ" - ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር

Tuesday 20 September 2011

የ2004 ደመራን በሚመለከት / Demera 2011 notice

በደንብ ለመመልከት እንዲችሉ ከላይ ያለውን ስዕል ይጫኑ!
በፈቃደኝነት ሥራ ለማገዝ በሚቀጥለው አድራሻ ኢሜይል ላኩልን kidist_mariam@hotmail.com

Click on the image above for better view.
If you would like to volunteer for work related to the event please contact us at kidist_mariam@hotmail.com

Saturday 10 September 2011

“በዚህች ዓመት ደግሞ ተዋት” ሉቃ.13÷6-9


“በዚህች ዓመት ደግሞ ተዋት” ሉቃ.13÷6-9
ዲ/ን ተስፋሁን ነጋሽ
ቀን: ጳጉሜ 6፣ 2003 ዓ.ም.
ጌታችንና መድኃኒታችን ፈጣሪያችንና አምላካችን እግዚአብሔር ወልድ /ኢየሱስ ክርስቶስ/ በመዋዕለ ሥጋዌው በምሳሌ አድርጐ ወንጌልን አስተምሯል፡፡ በምሳሌ ማስተማር ሊተላለፍ የተፈለገውን መልእክት ሲያስተላልፉት ምግብን በጣፈጠ መረቅ ፈትፍቶ እንደማጉረስ ያህል ይሆናልና፤ እንዲሁም አንድ መልእከት በምሳሌ ጣፍጦ በቋንቋ ዘይቤ ተውቦ ሲቀርብ ምሥጢሩ ልብን ይማርካል፡፡ ስለዚህ የሰው አእምሮ በሃይማኖት ልጓም ተስቦ ለምግባረ ጽድቅ እንዲዘጋጅ ጌታችን ለነጋዴው በወርቅ በዕንቁ፣ ለገበሬው በእርሻ በዘር፣ ለባልትና ባለሙያዎች በእርሾ በቡሆ፣….. ወዘተ እየመሰለ ያስተምር ነበር፡፡ ማቴ.4÷30፡፡

"አዲስ ሰማይና አዲስ ምድርንም አየሁ" ራዕይ 21/1 መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ



"አዲስ ሰማይና አዲስ ምድርንም አየሁ" 
ራዕይ 21/1
መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ

Ethiopian Orthodox Tewahedo church New Year Enqutatash spiritual song



"በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ።ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤ በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም።" መዝሙር 65: 11-13


እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመ ማቴዎስ አሸጋገራችሁ!

Monday 5 September 2011

“አዲስ ልብና አዲስ መንፈስ ለእናንተ አድርጉ” /ሕዝ 18፥31/


“አዲስ ልብና አዲስ መንፈስ ለእናንተ አድርጉ” /ሕዝ 18፥31/


በማሞ አየነው
የሰው ልጅ ለሥጋዊና መንፈሳዊ እንቅስቃሴው አመች በሆነ መልኩ እግዚአብሔር ለሚያፈራርቃቸው ዘመናት ቀመር ሲያወጣ ኖሯል፡፡ ጊዜያትንም ከደቂቃ ሽራፊ እስከ ሺህ ዘመናት ድረስ ከፋፍሎ ይጠቀማል፡፡ በዚህ የጊዜ ቀመርም ትናንትን ያስረጃል፤ ዛሬን ደግሞ አዲስ ያደርጋል፡፡ በጊዜ ዑደትም ብዙ ሺህ አዲስ ዓመታት አልፈው ብዙ ሺህ አዲስ ዓመታት መጥተዋል፡፡ የዘመናት መፈራረቅ ሰው የእግዚአብሔርን ሥራ እንዲያደንቅ፣ መግቦቱንም እንዳይረሳ ያደርጋል፡፡ እግዚአብሔር አምላክም ቃል ኪዳኑን እንዳልረሳ፣ ፍጥረቱን እንዳልዘነጋ ያመለክታል፡፡

For those who are not able to read the Amharic text on this Blog


Can you read this? ይህንን ማንበብ ከቻሉ ህ መልአክት አያስፈልግዎትም!
If you are not able to read the Amharic message above then you need to install a FONTon your computer that enables you to read it. 
Please click on the following link:   gf zemen.ttf  or here jiret.tff
These are UNICODE fonts that works with Internet Explorer, Mozzila, and Firefox Internet browsers.  You will only need to simply download it and paste it in the FONTS folder of your Windows.

Friday 2 September 2011

የዳንኤል እይታዎች Daniel Kibret's views: የይቅርታ እና የምስጋና ሰሞን፡ ከጳጉሜ 1 እስከ 5


የይቅርታ እና የምስጋና ሰሞን፡

 ከጳጉሜ 1 እስከ 5




Study to look at how forgiveness improves physical health discovered that when people think about forgiving an offender it leads to improved functioning in their cardiovascular and nervous systems(1). Another study at the University of Wisconsin found the more forgiving people were, the less they suffered from a wide range of illnesses. The less forgiving people reported a greater number of health problems(2).

1 Van Oyen, C. Witvilet, T.E. Ludwig and K. L. Vander Lann, "Granting Forgiveness or Harboring Grudges: Implications for Emotions, Physiology and Health," Psychological Science no. 12 (2001):117-23

2. S. Sarinopoulos, "Forgiveness and Physical Health: A Doctoral Dissertation Summary," World of Forgiveness no. 2 (2000): 16-18


ከተወሰኑ ወራት በፊት የጳጉሜን ወር የይቅርታ እና የምስጋና ሰሞን እንድናደርጋትተነጋግረን ነበር፡፡ ብዙዎቻችሁም ድጋፍ ሰጥታችኋል፡፡ እስኪ ከቀጣዩ ጳጉሜንእንጀምር፡፡
በሕይወታችሁ እጅግ ልታመሰግኑት ለምትፈልጉት ሰው በአካል፣ በስልክ፣ በፖስታ፣በፌስ ቡክ፣ በኢሜይል ምስጋና ላኩለት፡፡ ስታመሰግኑት ለምን እንዳመሰገናችሁትምግለጹለት፡፡ ከቻላችሁም እንዲያስታውሰው የሚያደርግ መጠነኛ ስጦታም ስጡት፡፡ ይህ ታድያ ተቋማትንም ይጨምራል፡፡ መሥሪያ ቤቶችን፣ ትምህርት ቤቶችን፣ የጤናተቋማትን፣ የርዳታ ድርጅቶችን፣ ማኅበራትን፣ የገንዘብ ተቋማትን ወዘተ ሊሆንይችላል፡፡

"ፈረሰኛው" - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶክመንታሪ ፊልም ክፍል አንድ



            "ፈረሰኛው" 
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ቤተክርስቲያን ዶክመንታሪ ፊልም  
          ክፍል አንድ
ይህን ሲጨርሱ ሁለተኛውን ክፍል ይቀጥሉ!!

"ፈረሰኛው" - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶክመንታሪ ፊልም ክፍል ሁለት


ከዚህ አስቀድመው አንደኛውን ክፍል ይመልከቱ!                  
         "ፈረሰኛው" 
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ 
ቤተክርስቲያን ዶክመንታሪ ፊልም  
               ክፍል ሁለት