Saturday 27 August 2011

የፍልሰታ ለማርያም ክብረ በዓል ፎቶዎች Fileseta Le Mariam - photos



በዊኒፔግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን-የፍልሰታ ለማርያም  ክብረ በዓል ፎቶዎች ሰኞ ነሐሴ 16 ቀን 2003 ( August 22 2011) ለመመለከት 
እዚህ ይጫኑ! Click here!

Sunday 21 August 2011

ማርያም አርጋለች !የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መዝሙር - በምንዳዬ

«ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የሐጽብ ለኲሉ»


«ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የሐጽብ ለኲሉ»
መ/ር ሳሙኤል ተስፋዬ
ነሐሴ 15/2003 ዓ.ም
Emebetachin-Eriget
ፆመ ፍልሰታ የእመቤታችን ዕረፍት፣ ትንሣኤና ዕርገቷ የሚታሰብበት ወቅት ነው፡፡ በዚህ ወቅት ምእመናንን ከአካባቢያቸው ራቅ ብለው በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመሄድ አሊያም በአጥቢያቸው በመሰባሰብ እመቤታችን ለሐዋርያት በተለያዩ ጊዜያት ተገልጻ ሞትና ትንሣኤዋን የገለጸችበትን ሁኔታ ያስባሉ፡፡ ጌታም እናቱን መንበር አድርጎ ቀድሶ ማቁረቡን ይዘክራሉ በዚህ ወቅት በፆም በጸሎት ተወስነው የልጇን ቸርነት የድንግልን አማላጅነት ይማጸናሉ፡፡ ሁሉም እንደሚደረግላቸው ያምናሉ፡፡ የሱባኤው ወቅት ሲፈጸም «በእውነት ተነሥታለች» ብለው በደስታ የፆሙን ወቅት ይፈጽማሉ፡፡

Thursday 4 August 2011

የዲ/ን ዳንኤል ክብረት ስብከት "ሰማይ ቆመ ጨረቃም ዘገየ" ክፍል ሁለት



የዲ/ን ዳንኤል ክብረት ስብከት
"ሰማይ ቆመ ጨረቃም ዘገየ"
ባለ ሁለት ክፍል  .. ክፍል ሁለት

Monday 1 August 2011

Ethiopian Orthodox Deacon Daniel Kibret sebket ሰማይ ቆመ ጨረቃም ዘገየ Part 1 of 2



የዲ/ን ዳንኤል ክብረት ስብከት
"ሰማይ ቆመ ጨረቃም ዘገየ"
ባለ ሁለት ክፍል  .. ክፍል አንድ