Sunday 22 January 2012

Timket2004/ Epiphany 2012 at the Ethiopian Orthodox Tewahedo St Mary's and St Gabriel's Church in Winnipeg, Canada


The Ethiopian Orthodox Tewahedo St Mary's and St Gabriel's Church in Winnipeg
Celebrating Timket in a freezing and snowy Canadian Winter on January 22 2012
 Main entrance to our church
 more pictures

Friday 20 January 2012

ከሚካኤል በቀር

ስሙ ቅዱስ ነው የሚካኤል Orthodox Tewahedo - Zemarit Azeb Kebede - Semu Kidus Newe Ye'Michael

ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ

ሚካኤል ስለው ስሙን ስጠራ - ምርትነሽ mirtnesh, orthodox tewahedo mezmur

ይበራል በክንፉ! Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur ይበራል በክንፉ

ባህራንኒ Great Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur by Tadiwos Girma ባህራንኒ

ኦ ...ሚካኤል! Ethiopian orthodox tewahedo mezmur by Yohannes (o Michael)

በዙፋኑ ፊት በላይ ያለው Zerfe TEWAHEDO ORTHODOX MEZMUR

Mirtnesh #2.....ቅዱስ ሚካኤል

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ኦሮምኛ መዝሙር ቅዱስ ሚካኤል Orthodox Tewahedo Mezmur in Affan Oromo - Kulkulu Michael - by...

ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደረሰልኝ Ethiopian Orthodox Mezmur by G/Yohans (Kidus Michael)

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር - ትግርኛ "ሚካኤል ሚካኤል" Orthodox Tewahdo mezmur "Michael -Michael"

Wednesday 18 January 2012

የሰላሙ መሪ የሰላሙ ዳኛ አምላክ ተወለደ ተጠመቀ ለኛ Amlak tewelede Tetemeke lenya

የጌታችን ጥምቀት The Baptism of Christ

ትምህርተ ጥምቀት በአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ


ትምህርተ ጥምቀት በአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ


ጥር 7/2004 ዓ.ም
መግቢያ

ይህ ጽሑፍ መጽሐፈ ምሥጢር ከሚባለው ከአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ድርሰት የተወሰደ ሲሆን አባ ጊዮርጊስ ጥምቀትን አስመልክቶ የሰጠውን ድንቅ የሆነ አስተምህሮ እናስተውልበታለን፡፡

ስለጥምቀት የሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ቃለ ምልልስ - ዲያቆን መልአኩ እዘዘው


ስለጥምቀት የሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ቃለ ምልልስ










ተጠምቀ ሰማያዊ 
በእደ መሬታዊ
የጎንደር መንበረ መንግሥት መድኃኔዓለም ደብር አስተዳዳሪና 
የአራቱ ጉባኤያት /የብሉያት፣ የሐዲሳት፣ የሊቃውንትና የ
መጻሕፍተ መነኮሳት/ የጉባኤ መምህር ከሆኑት ከሊቀ ሊቃውንት 
ዕዝራ ሐዲስ ጋር የጥምቀትን በዓል አስመልክቶ የዛሬ ዓመት 
ጥር 9 2003 ዓ.ም. አጭር ቃለ ምልልስ በስልክ ከማህበረ ቅዱሳን 
ድረ ገጽ ጋር አድርገው ነበር ፡፡ ለሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ 
ከፍተኛ ምስጋናችንን እያቀረብን ለአንባቢዎቻችን የታላቁን 
ሊቅ ቃለ ምልልስ በማቅረብ እንኳን አደረሳችሁ እንላለን፡፡ 
መልካም ንባብ፡፡ 

Friday 13 January 2012

The Case for Christ የመድኃኔዓለም ክርስቶስን የባሕርይ አምላክነት በተጨባጭ ማስረጃ የሚያረጋግጥ ትምህርታዊ ፊልም

ከዚህ በታች የምታገኙት ሊ ስትሮቤል የሚባል ዕውቅ ጆርናሊስት እንዴት ከኢአማናዊነት  ተላቆ የመድኃኔዓለም ክርስቶስን አምላክነት እንደተቀበለ የሚያሳይ ትምህርታዊ ፊልም ነው::  በጥርጣሬ በተመላው ለዚህ ዘመናችን: በተለይም የኢየሱስ ክርስቶስን የባሕርይ አምላክነት በተጨባጭ ማስረጃ የሚያረጋግጥ በመኾኑ አቅርበነዋል:: 
የ71 ደቂቃ ዶክመንታሪ ፊልም ነው:: ለመመልከት ከታች The Case for Christ የሚለው ላይ ክሊክ ያድርጉ:: 
የፕሌይ ምልክቱን አይጫኑት:: ከተጫኑ አጭር ኮሜርሻል አለ:: ባጋጣሚ ከተጫኑት ግን ከጥቂት ሰኮንዶች በኋላ ሲያበቃ በድጋሚ መኻል ላይ ክሊክ ያድርጉ:: ዶክመንታሪ ፊልሙ በእንግሊዝኛ ነው::


The documentary The Case for Christ follows reporter Lee Strobel as he interviews a number of religious and historical scholars in order to find out if there is any proof of the resurrection, and to discover the historical veracity of the New Testament. In trying the case for Christ, Strobel cross-examined a number of experts and recognized authorities in their own fields of study. He conducted his examination with no religious bias, other than his predisposition to atheism.
Remarkably, after compiling and critically examining the evidence for himself, Strobel became a Christian. Stunned by his findings, he organized the evidence into a book he entitled, The Case for Christ, which has won the Gold Medallion Book Award for excellence. Strobel asks one thing of each reader – remain unbiased in your examination of the evidence.
In the end, judge the evidence for yourself, acting as the lone juror in the case for Christ. Has anybody ever compiled the evidence to determine the case for Christ? As a matter of fact, Lee Strobel, an atheist at the time he undertook this endeavor, decided that he would prove Jesus Christ to be a fraud by the weight of the evidence.

Monday 9 January 2012

የ2004 የልደት በዓል በዊኒፔግ ካናዳ Ethiopian Orthodox Tewahedo Christmas in Winnipeg CanadaVideo 1

የ2004 የልደት በዓል በዊኒፔግ ካናዳ Ethiopian Orthodox Tewahedo Christmas in Winnipeg CanadaVideo 2

የ2004 የልደት በዓል በዊኒፔግ ካናዳ Ethiopian Orthodox Tewahedo Christmas in Winnipeg CanadaVideo 3

የ2004 የልደት በዓል በዊኒፔግ ካናዳ Ethiopian Orthodox Tewahedo Christmas in Winnipeg CanadaVideo 4

የ2004 የልደት በዓል በዊኒፔግ ካናዳ Ethiopian Orthodox Tewahedo Christmas in Winnipeg Canada Video 5

የ2004 የልደት በዓል በዊኒፔግ ካናዳ Ethiopian Orthodox Tewahedo Christmas in Winnipeg Canada Video 7

የ2004 የልደት በዓል በዊኒፔግ ካናዳ Ethiopian Orthodox Tewahedo Christmas in Winnipeg CanadaVideo 8

የ2004 የልደት በዓል በዊኒፔግ ካናዳ Ethiopian Orthodox Tewahedo Christmas in Winnipeg Canada Video 10

የ2004 የልደት በዓል በዊኒፔግ ካናዳ Ethiopian Orthodox Tewahedo Christmas in Winnipeg Canada Video 11

የ2004 የልደት በዓል በዊኒፔግ ካናዳ Ethiopian Orthodox Tewahedo Christmas in Winnipeg CanadaVideo 12

የ2004 የልደት በዓል በዊኒፔግ ካናዳ Ethiopian Orthodox Tewahedo Christmas in Winnipeg CanadaVideo 13

የ2004 የልደት በዓል በዊኒፔግ ካናዳ Ethiopian Orthodox Tewahedo Christmas in Winnipeg CanadaVideo 14

የ2004 የልደት በዓል በዊኒፔግ ካናዳ Ethiopian Orthodox Tewahedo Christmas in Winnipeg CanadaVideo 15

የ2004 የልደት በዓል በዊኒፔግ ካናዳ Ethiopian Orthodox Tewahedo Christmas in Winnipeg Canada Video 16

Friday 6 January 2012

“እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኅን ተወልዶላችኋል” (ሉቃ.2/11)


“እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኅን ተወልዶላችኋል” (ሉቃ.2፡11)

ታኅሣሥ 27/2004 ዓ.ም
በዲ/ን በረከት አዝመራው እና በዲ/ን አሉላ መብራቱ

“ዘሎቱ ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ፤ አማን መንክር ስብሐተ ልደቱ፤
ለእርሱ ሰብአ ሰገል የሰገዱለት፣ የልደቱ ክብር ድንቅ ነው።”
እግዚአብሔርን በእምነት ደስ ያሰኙ ቅዱሳን ከእስራኤላውያን ተነሥተው ነበር።(ዕብ.11) የአባቶች አለቃ ከሆነው ከአብርሃም ጀምሮ እስከ ጌታችን ሰው መሆን (ዘመነ ሥጋዌ) ድረስ ብዙ ታላላቅ አባቶችና እናቶች በእስራኤል ዘንድ ተገኝተዋል።

ነገረ ልደቱ ለክርስቶስ - ዲያቆን መልአኩ እዘዘው የኔነህ


ነገረ ልደቱ ለክርስቶስ

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!!!

በገባው አምላካዊ ቃል መሠረት አዳምን ለማዳን የዘመናት መቆየትየወር 
መጉደል ማለፍ'የቀናት መዛነፍ ሳይኖርበት፤ በቃሉ መሠረት በልበ ሥላሴ 
ታስባ በኖረች ጥንተ አብሶ (የቀደመ በደልካላገኛት፣ በንጽሕናና በቅድስና 
በድንግልናም ተጠብቃ ትኖር ከነበረችው፣ በሕሊና ሥላሴ የማይቆጠር 
ዕድሜ ካላት በሥጋ ግን 15 ዓመት ብላቴና ከሆነች ከንጽሕት ቅድስት 
ድንግል ማርያም ያለወንድ ዘር በብሥራተ ገብርኤል ተጸነሰ፡፡

Thursday 5 January 2012

ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው!! Dingil Fetariwan Weledchiw




ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው!!
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ!!

ድንግል በድንግልና ትወልዳለች!!




ድንግል በድንግልና ትወልዳለች!!


እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ!!

"ተወልድናሆ - እም ድንግል" Teweldenaho.flv 2011



"ተወልድናሆ - እም ድንግል" 


እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ!!

"ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ!!" Beza Kulu Alem - Ethiopian Orthodox Tewahedo Church




"ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ!!"


እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ!!

"ተወለደ!" - ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ - LiQe Mezemeran Yilema Hailu - Tewelede (He ...



"ተወለደ!" - ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ!!

Wednesday 4 January 2012

CNN - Finding the Ark of the Covenant in Ethiopia.flv



                     CNN 

Finding the Ark of the Covenant

               in Ethiopia

Monday 2 January 2012

በ2004 የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በዊኒፔግ ካናዳ ቪዲዮ 6 Jan 1 2012 St Gabriel’s Festival in Winnipeg, Canada Video 6

በ2004 የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በዊኒፔግ ካናዳ ቪዲዮ 5 Jan 1 2012 St Gabriel’s Festival in Winnipeg, Canada Video 5

በ2004 የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በዊኒፔግ ካናዳ ቪዲዮ 4 Jan 1 2012 St Gabriel’s Festival in Winnipeg, Canada Video 4

በ2004 የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በዊኒፔግ ካናዳ ቪዲዮ 3 Jan 1 2012 St Gabriel’s Festival in Winnipeg, Canada Video 3

በ2004 የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በዊኒፔግ ካናዳ ቪዲዮ 2 Jan 1 2012 St Gabriel’s Festival in Winnipeg, Canada Video 2

በ2004 የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በዊኒፔግ ካናዳ ቪዲዮ 1 Jan 1 2012 St Gabriel’s Festival in Winnipeg, Canada Video 1