በዊኒፔግ - ካናዳ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዜናዎች ብሎግ Blog of the Ethiopian Orthodox Tewahedo St Mary's and St Gabriel's Church in the City of Winnipeg, Manitoba, Canada
Sunday, 28 August 2011
Saturday, 27 August 2011
የፍልሰታ ለማርያም ክብረ በዓል ፎቶዎች Fileseta Le Mariam - photos
በዊኒፔግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን-የፍልሰታ ለማርያም ክብረ በዓል ፎቶዎች ሰኞ ነሐሴ 16 ቀን 2003 ( August 22 2011) ለመመለከት
እዚህ ይጫኑ! Click here!
Sunday, 21 August 2011
«ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የሐጽብ ለኲሉ»
«ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የሐጽብ ለኲሉ» |
መ/ር ሳሙኤል ተስፋዬ ነሐሴ 15/2003 ዓ.ም ፆመ ፍልሰታ የእመቤታችን ዕረፍት፣ ትንሣኤና ዕርገቷ የሚታሰብበት ወቅት ነው፡፡ በዚህ ወቅት ምእመናንን ከአካባቢያቸው ራቅ ብለው በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመሄድ አሊያም በአጥቢያቸው በመሰባሰብ እመቤታችን ለሐዋርያት በተለያዩ ጊዜያት ተገልጻ ሞትና ትንሣኤዋን የገለጸችበትን ሁኔታ ያስባሉ፡፡ ጌታም እናቱን መንበር አድርጎ ቀድሶ ማቁረቡን ይዘክራሉ በዚህ ወቅት በፆም በጸሎት ተወስነው የልጇን ቸርነት የድንግልን አማላጅነት ይማጸናሉ፡፡ ሁሉም እንደሚደረግላቸው ያምናሉ፡፡ የሱባኤው ወቅት ሲፈጸም «በእውነት ተነሥታለች» ብለው በደስታ የፆሙን ወቅት ይፈጽማሉ፡፡ |
Friday, 19 August 2011
Thursday, 18 August 2011
Wednesday, 17 August 2011
Thursday, 11 August 2011
Wednesday, 10 August 2011
Sunday, 7 August 2011
Saturday, 6 August 2011
Thursday, 4 August 2011
የዲ/ን ዳንኤል ክብረት ስብከት "ሰማይ ቆመ ጨረቃም ዘገየ" ክፍል ሁለት
የዲ/ን ዳንኤል ክብረት ስብከት
"ሰማይ ቆመ ጨረቃም ዘገየ"
ባለ ሁለት ክፍል .. ክፍል ሁለት
Monday, 1 August 2011
Ethiopian Orthodox Deacon Daniel Kibret sebket ሰማይ ቆመ ጨረቃም ዘገየ Part 1 of 2
የዲ/ን ዳንኤል ክብረት ስብከት
"ሰማይ ቆመ ጨረቃም ዘገየ"
ባለ ሁለት ክፍል .. ክፍል አንድ
Subscribe to:
Posts (Atom)