በዊኒፔግ - ካናዳ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዜናዎች ብሎግ Blog of the Ethiopian Orthodox Tewahedo St Mary's and St Gabriel's Church in the City of Winnipeg, Manitoba, Canada
Friday, 28 October 2011
Sunday, 23 October 2011
Tuesday, 18 October 2011
ቅድስት ድንግል ማርያም በዘይቱን - ግብጽ ከ500000 በላይ ለሆነ ሕዝብ የመታየቷ ተዓምር!!Virgin Mary appears to +500,000 people in Egypt!!
ቅድስት ድንግል ማርያም በዘይቱን - ግብጽ
ከ500,000 በላይ ለሆነ ሕዝብ
የመታየቷ ተዓምር!!
ከ500,000 በላይ ለሆነ ሕዝብ
የመታየቷ ተዓምር!!
ከላይ ያለውን ፊልም ከተመለከቱ በዃላ ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃ http://www.zeitun-eg.org/stmaridx.htm
Thursday, 13 October 2011
Monday, 10 October 2011
ዘመነ ጽጌ
ዘመነ ጽጌ |
ከገነት የተሰደደውን አዳምን ወደ ቀደመ ክብሩና መንበሩ ከዚያም ወደ ሚበልጥ ክብር ለመመለስ የተወለደው ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ገና ከህፃንንቱ ጀምሮ ስደትን እና መከራን ተቀብሏል፡፡ ጌታ ሲወለድ ሰብአ ሰገል «የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት አለ? በምሥራቅ ኮከቡን አይተን ልንስግድለት መጥተናል» እያሉ በኮከብ እየተመሩ በመጡ ጊዜ በይሁዳ፣ በገሊላና በሰማርያ የሮማውያን ተወካይ የነበረው ንጉሥ ሄሮድስ የጌታችን ንግሥና ምድራዊ ንግሥና መስሎት መንግስቴን ሊቀማኝ ነው ብሎ ደነገጠ፡፡ ፊሪሳውያን «መሲህ ተወልዶ ከሮማውያን አገዛዝ ነጻ ያወጣናል፡፡» ብለው ያምኑ እንደነበር ስለሚያውቅም ይህ የተፈጸመ መስሎት ጭንቀቱ በረታ፡፡ የተወለደውን ሕፃንም ለመግደል ተነሳ፡፡ ስለዚህም ሰብአ ሰገልን አስጠርቶ «ሂዱ ሕፃኑን ፈልጉ ፤ ባገኛችሁትም ጊዜ እኔም እንድሰግድለት ወደ እኔ ተመልሳችሁ ያለበትን ንገሩኝ» በማለት በሽንገላ ተናገራቸው፡፡ |
Saturday, 8 October 2011
Wednesday, 5 October 2011
ዘመነ ጽጌ - በዲ/ን ዳንኤል ክብረት / Zemene Tsige D/n Daniel Kibret
ዘመነ ጽጌ - በዲ/ን ዳንኤል ክብረት
Zemene Tsige D/n Daniel Kibret
Tuesday, 4 October 2011
Subscribe to:
Posts (Atom)