በዊኒፔግ - ካናዳ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዜናዎች ብሎግ Blog of the Ethiopian Orthodox Tewahedo St Mary's and St Gabriel's Church in the City of Winnipeg, Manitoba, Canada
Monday, 30 July 2012
Wednesday, 25 July 2012
ቁልቢ ገብርኤል
ቁልቢ ገብርኤል
ዲያቆን መልአኩ እዘዘው
ከአዲስ አበባ በስተምሥራቅ 461ኪ/ሜ. ርቀት ላይ በምዕራብ ሐረርጌሀበገረ ስብከት
ጋራ ሙለታ የሚገኝ ቤተክርስቲያን ነው፡፡ የዚህን ደብርአመሠራረት በተመለከተ
በብዙ ሊቃውንትየሚተረከው የሚከተለው ነው::በዘጠነኛው መ/ክ/ዘ. ዮዲት ጉዲት
ተነሥታ አብያተ ክርስቲያናትንስትመዘብር፣ ክርስቲያኖችን ስትገድልና
መጻሕፍትን ስትቆነጻጽል ንጉሥ አንበሣ ውድም በአኩስምና በአከባቢዋ የነበሩ
ታቦታትንና ንዋያተቅዱሳትን በመያዝ ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ወደ ዝዋይ መጣ፡፡
ጋራ ሙለታ የሚገኝ ቤተክርስቲያን ነው፡፡ የዚህን ደብርአመሠራረት በተመለከተ
በብዙ ሊቃውንትየሚተረከው የሚከተለው ነው::በዘጠነኛው መ/ክ/ዘ. ዮዲት ጉዲት
ተነሥታ አብያተ ክርስቲያናትንስትመዘብር፣ ክርስቲያኖችን ስትገድልና
መጻሕፍትን ስትቆነጻጽል ንጉሥ አንበሣ ውድም በአኩስምና በአከባቢዋ የነበሩ
ታቦታትንና ንዋያተቅዱሳትን በመያዝ ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ወደ ዝዋይ መጣ፡፡
Tuesday, 24 July 2012
Saturday, 21 July 2012
Friday, 20 July 2012
Thursday, 19 July 2012
Sunday, 15 July 2012
Wednesday, 11 July 2012
ቅዱስ ጴጥሮስ እና ቅዱስ ጳውሎስ
ዲያቆን ታደሰ ወርቁ
እነዚህ ሁለት ቅዱሳን አባቶቻችን የቅድስት ቤተክርስቲያናችን አዕማድ ናቸው፡፡ በመሠረትነት በአጸኗት ቤተክርስቲያን ያላቸው የክብር ሥፍራ ላቅ ያለ ነው፡፡ ይህ የሆነው እንዲሁ አይደለም፡፡ ለቤተክርስቲያንና በቤተክርስቲያን የፈጸሙት አገልግሎት በዚህም የተቀበሉት ሰማዕትነት ነው፡፡ ቅዱሳት መጻሕፍትም ይህን መልካም የሆነውን ታሪካቸውን ለእኛ አርአያነት በሚሆን መልኩ ከትበውልናል፡፡ እኛም ለአርአርያነት በሚሆን መልኩ የእነዚህን ደጋግ ሁለት ቅዱሳን አባቶች ታሪክ፣ ዕውቀትና መንፈሳዊ አገልግሎታቸውን ከዚህ በመቀጠል አቅርበናል፡፡
1. ሁለቱ ሐዋርያት ሲጠሩ የነበሩበት ሕይወት ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ በገሊላ ባሕር ዳር በምትገኘው በቤተ ሳይዳ ሲወለድ ሐዋርያው ቅዱስ ጳዉሎስ ደግሞ በጠርሴስ ከተማ ተወለደ፡፡ |
Tuesday, 10 July 2012
Monday, 9 July 2012
Sunday, 8 July 2012
Friday, 6 July 2012
Tuesday, 3 July 2012
Subscribe to:
Posts (Atom)