በዊኒፔግ - ካናዳ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዜናዎች ብሎግ Blog of the Ethiopian Orthodox Tewahedo St Mary's and St Gabriel's Church in the City of Winnipeg, Manitoba, Canada
Wednesday, 21 December 2011
Friday, 16 December 2011
Wednesday, 14 December 2011
Tuesday, 13 December 2011
በአታ ለማርያም
| በአታ ለማርያም |
ታኅሣሥ 3/2004 ዓ.ም በዲ/ን ሽመልስ መርጊያ |
Saturday, 10 December 2011
በዊኒፔግ ካናዳ የ2004 ኅዳር ጽዮን በዓል ፎቶዎች Hidar Tsion 2011 Festival in Winnipeg, CANADA - photos

በዙሪያዋም ተመላለሱ፥
ግንቦችዋንም ቍጠሩ፤
በብርታትዋ ልባችሁን አኑሩ፤
አዳራሽዋን አስቡ፤
ለሚመጣው ትውልድ ትነግሩ ዘንድ።"
መዝሙር 48: 12-13
Friday, 9 December 2011
Thursday, 8 December 2011
Wednesday, 7 December 2011
Tuesday, 6 December 2011
የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን በዋሻ ውስጥ ተገኘ
ምንጭ አንድ አድርገን ብሎግ

በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ የሰማነው እግዚአብሔር አሁንም አብሮን እንዳለ
በምህረቱም እየጎበኝን እያለ መሆኑን ነው፤ በጠላት ወረራ ጊዜ የተቀበረውን
የቅዱስ ገብርኤልን ቤተክርስትያ በማውጣት አሳይቶናል ፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን:: እግዚአብሔር አልተወንም ፤
አይተወንም የሚያስብል ተዓምር ነው የተደረገው፡፡
Thursday, 1 December 2011
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምና ታቦተ ጽዮን
ኅዳር 20/2004 ዓ.ም ዲ/ን ሽመልስ መርጊያ እግዚአብሔር አምላክ ሕዝበ እስራኤልን ከግብጽ ባርነት ካወጣቸው በኋላ የአምልኮ ሥርዐታትን ይፈጽሙበት ዘንድ የምስክሩን ድንኳን፣ የቃል ኪዳኗ ታቦትንና ለአምልኮ ሥርዐቱ ማከናወኛ የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ ንዋያተ ቅድሳትን እንዲሠሩ በሙሴ በኩል ታዘው ነበር፡፡ ከቃል |
Subscribe to:
Posts (Atom)