በዊኒፔግ - ካናዳ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዜናዎች ብሎግ Blog of the Ethiopian Orthodox Tewahedo St Mary's and St Gabriel's Church in the City of Winnipeg, Manitoba, Canada
Saturday, 28 January 2012
Friday, 27 January 2012
Thursday, 26 January 2012
Monday, 23 January 2012
Timket 2004/ Epiphany 2012 at the EOTC St Mary's and St Gabriel's church(Winnipeg, Canada) #1
Lots of thanks to brother Solomon Negussie for aking this video and sharing it.
Timket 2004/ Epiphany 2012 at the EOTC St Mary's and St Gabriel's church(Winnipeg, Canada) #2
Lots of thanks to brother Solomon Negussie for aking this video and sharing it.
Timket 2004/ Epiphany 2012 at the EOTC St Mary's and St Gabriel's church(Winnipeg, Canada) #3
Lots of thanks to brother Solomon Negussie for aking this video and sharing it.
Timket 2004/ Epiphany 2012 at the EOTC St Mary's and St Gabriel's church(Winnipeg, Canada) #4
Lots of thanks to brother Solomon Negussie for aking this video and sharing it.
Sunday, 22 January 2012
Friday, 20 January 2012
Thursday, 19 January 2012
Wednesday, 18 January 2012
ስለጥምቀት የሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ቃለ ምልልስ - ዲያቆን መልአኩ እዘዘው
ስለጥምቀት የሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ቃለ ምልልስ
የአራቱ ጉባኤያት /የብሉያት፣ የሐዲሳት፣ የሊቃውንትና የ
መጻሕፍተ መነኮሳት/ የጉባኤ መምህር ከሆኑት ከሊቀ ሊቃውንት
ዕዝራ ሐዲስ ጋር የጥምቀትን በዓል አስመልክቶ የዛሬ ዓመት
ጥር 9 2003 ዓ.ም. አጭር ቃለ ምልልስ በስልክ ከማህበረ ቅዱሳን
ድረ ገጽ ጋር አድርገው ነበር ፡፡ ለሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ
ከፍተኛ ምስጋናችንን እያቀረብን ለአንባቢዎቻችን የታላቁን
ሊቅ ቃለ ምልልስ በማቅረብ እንኳን አደረሳችሁ እንላለን፡፡
መልካም ንባብ፡፡
Monday, 16 January 2012
Sunday, 15 January 2012
Friday, 13 January 2012
The Case for Christ የመድኃኔዓለም ክርስቶስን የባሕርይ አምላክነት በተጨባጭ ማስረጃ የሚያረጋግጥ ትምህርታዊ ፊልም
ከዚህ በታች የምታገኙት ሊ ስትሮቤል የሚባል ዕውቅ ጆርናሊስት እንዴት ከኢአማናዊነት ተላቆ የመድኃኔዓለም ክርስቶስን አምላክነት እንደተቀበለ የሚያሳይ ትምህርታዊ ፊልም ነው:: በጥርጣሬ በተመላው ለዚህ ዘመናችን: በተለይም የኢየሱስ ክርስቶስን የባሕርይ አምላክነት በተጨባጭ ማስረጃ የሚያረጋግጥ በመኾኑ አቅርበነዋል::
የ71 ደቂቃ ዶክመንታሪ ፊልም ነው:: ለመመልከት ከታች The Case for Christ የሚለው ላይ ክሊክ ያድርጉ::
የፕሌይ ምልክቱን አይጫኑት:: ከተጫኑ አጭር ኮሜርሻል አለ:: ባጋጣሚ ከተጫኑት ግን ከጥቂት ሰኮንዶች በኋላ ሲያበቃ በድጋሚ መኻል ላይ ክሊክ ያድርጉ:: ዶክመንታሪ ፊልሙ በእንግሊዝኛ ነው::
የ71 ደቂቃ ዶክመንታሪ ፊልም ነው:: ለመመልከት ከታች The Case for Christ የሚለው ላይ ክሊክ ያድርጉ::
የፕሌይ ምልክቱን አይጫኑት:: ከተጫኑ አጭር ኮሜርሻል አለ:: ባጋጣሚ ከተጫኑት ግን ከጥቂት ሰኮንዶች በኋላ ሲያበቃ በድጋሚ መኻል ላይ ክሊክ ያድርጉ:: ዶክመንታሪ ፊልሙ በእንግሊዝኛ ነው::
The documentary The Case for Christ follows reporter Lee Strobel as he interviews a number of religious and historical scholars in order to find out if there is any proof of the resurrection, and to discover the historical veracity of the New Testament. In trying the case for Christ, Strobel cross-examined a number of experts and recognized authorities in their own fields of study. He conducted his examination with no religious bias, other than his predisposition to atheism.
Remarkably, after compiling and critically examining the evidence for himself, Strobel became a Christian. Stunned by his findings, he organized the evidence into a book he entitled, The Case for Christ, which has won the Gold Medallion Book Award for excellence. Strobel asks one thing of each reader – remain unbiased in your examination of the evidence.
In the end, judge the evidence for yourself, acting as the lone juror in the case for Christ. Has anybody ever compiled the evidence to determine the case for Christ? As a matter of fact, Lee Strobel, an atheist at the time he undertook this endeavor, decided that he would prove Jesus Christ to be a fraud by the weight of the evidence.
Thursday, 12 January 2012
Tuesday, 10 January 2012
Monday, 9 January 2012
Friday, 6 January 2012
ነገረ ልደቱ ለክርስቶስ - ዲያቆን መልአኩ እዘዘው የኔነህ
ነገረ ልደቱ ለክርስቶስ
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!!!
በገባው አምላካዊ ቃል መሠረት አዳምን ለማዳን የዘመናት መቆየት' የወር
መጉደል ማለፍ'የቀናት መዛነፍ ሳይኖርበት፤ በቃሉ መሠረት በልበ ሥላሴ
ታስባ በኖረች ጥንተ አብሶ (የቀደመ በደል) ካላገኛት፣ በንጽሕናና በቅድስና
በድንግልናም ተጠብቃ ትኖር ከነበረችው፣ በሕሊና ሥላሴ የማይቆጠር
ዕድሜ ካላት በሥጋ ግን የ15 ዓመት ብላቴና ከሆነች ከንጽሕት ቅድስት
ድንግል ማርያም ያለወንድ ዘር በብሥራተ ገብርኤል ተጸነሰ፡፡
በገባው አምላካዊ ቃል መሠረት አዳምን ለማዳን የዘመናት መቆየት' የወር
መጉደል ማለፍ'የቀናት መዛነፍ ሳይኖርበት፤ በቃሉ መሠረት በልበ ሥላሴ
ታስባ በኖረች ጥንተ አብሶ (የቀደመ በደል) ካላገኛት፣ በንጽሕናና በቅድስና
በድንግልናም ተጠብቃ ትኖር ከነበረችው፣ በሕሊና ሥላሴ የማይቆጠር
ዕድሜ ካላት በሥጋ ግን የ15 ዓመት ብላቴና ከሆነች ከንጽሕት ቅድስት
ድንግል ማርያም ያለወንድ ዘር በብሥራተ ገብርኤል ተጸነሰ፡፡
Thursday, 5 January 2012
"ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ!!" Beza Kulu Alem - Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
"ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ!!"
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ!!
"ተወለደ!" - ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ - LiQe Mezemeran Yilema Hailu - Tewelede (He ...
"ተወለደ!" - ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ!!
Wednesday, 4 January 2012
CNN - Finding the Ark of the Covenant in Ethiopia.flv
CNN
Finding the Ark of the Covenant
in Ethiopia
Monday, 2 January 2012
Subscribe to:
Posts (Atom)