በዊኒፔግ - ካናዳ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዜናዎች ብሎግ Blog of the Ethiopian Orthodox Tewahedo St Mary's and St Gabriel's Church in the City of Winnipeg, Manitoba, Canada
Sunday, 29 December 2013
Monday, 23 December 2013
Thursday, 19 December 2013
Friday, 6 December 2013
Saturday, 30 November 2013
Friday, 29 November 2013
Sunday, 24 November 2013
Thursday, 21 November 2013
Monday, 4 November 2013
Tuesday, 29 October 2013
Sunday, 13 October 2013
የሰበካው መንፈሳዊ ጠቅላላ ጉባዔ አስቸኳይ ስብሰባ ጥሪ
የሰበካው መንፈሳዊ ጠቅላላ ጉባዔ አስቸኳይ ስብሰባ ጥሪ
የደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን በዊኒፔግ ሕገ-ደንብ ቁጥር 1 አንቀጽ 14.01(C) አንቀጽ 19.04 እና
አንቀጽ 19.06 በሚደነግጉት መሠረት
1ኛ/ እሑድ ኖቨምበር 3 ቀን ከሰዓት በኋላ ከ3.00ፒ ኤም
ጀምሮ የሰበካው ጠቅላላ ጉባዔ አስቸኳይ ስብሰባ ይደረጋል።
2ኛ/
የስብሰባው ቦታ 353 ማውንቴን አቬኑ ይኾናል።
3ኛ/
የስብሰባው አጀንዳ ወቅታዊ የኾኑ የቤተክርስትያናችን ጉዳዮች ላይ መወያየትና መወሰን ይኾናል።
በዚሁም መሠረት በተጠቀሰው ዕለት ሠዓትና ቦታ እንድትገኙ የሰበካው መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባዔ ለአባላት ጥሪ ያስተላልፋል።
Wednesday, 9 October 2013
Friday, 4 October 2013
Thursday, 26 September 2013
Wednesday, 21 August 2013
Saturday, 3 August 2013
Friday, 5 July 2013
Saturday, 15 June 2013
Thursday, 6 June 2013
Friday, 31 May 2013
Monday, 27 May 2013
Thursday, 9 May 2013
የቀኝ ዐይን - ድንግል ማርያም
ሚያዝያ 28/2003ዓ.ም
በዲ/ን ብርሃኑ አድማስ
አፍጣኒተ ረድኤት ማርያም በጊዜ ምንዳቤ ወአጸባ ለዐይን እምቀራንባ፤ አንቲ ውእቱ ረዳኢተ ያዕቆብ በቤተ ላባ፤ በኩሉ ኅሊናሃ ወበኩሉ አልባባ፤ዘኢታፈቅረኪ ነፍስ ትሠሮ እምሕዝባ፡፡
![]() የነገረ ማርያም ሊቅ(Marian Doctor)እየተባለ የሚጠራው ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ እመቤታችንን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ፣ እየተረጎመና እያመሰጠረ ብዙ ጊዜ አመስግኗታል፡፡ ምንም እንኳን እኛ የምናውቀው የምስጋና ድርሰቱ ለጸሎት የምንጠቀምበት ውዳሴ ማርያም ቢሆንም ከትርጓሜና ከስብከቶቹ ውጪ ከሦስት ሚሊዮን በላይ ስንኝ ያላቸው የምስጋና ድርሰቶችን(Hymns) መድረሱን ታሪክ ጸሐፊው ሶዝመን መዝግቦልናል፡፡ ከነዚህ የምስጋና ድርሰቶቹ መካከልም ‹‹በእንተ ልደት››(On Nativity) እና ‹‹በእንተ ቤተ ክርስቲያን››(On the Church)በተባሉ ትልልቅ ድርሰቶቹም እመቤታችንን ደጋግሞ ያመሰግናታል፡፡ |
Monday, 6 May 2013
Sunday, 5 May 2013
Saturday, 4 May 2013
Friday, 3 May 2013
Sunday, 28 April 2013
Sunday, 31 March 2013
Monday, 18 March 2013
Friday, 18 January 2013
ጥምቀት በቅዱስ ኤፍሬም
ጥር 9 ቀን 2005 ዓ.ም.
በዲ/ን ሽመልስ መርጊያ
ቅዱስ ኤፍሬም በጥምቀት ላይ እጅግ ጥልቅ የሆነ አስተምህሮ ያለው አባት ነው፡፡ ቅዱስ ኤፍሬም በጥምቀት የገሃነም እሳት ይጠፋል ይለናል፡፡ “የሰውነት ትኩሳት ከሰውነታችን በሚመነጨው ላቦት እንዲቀዘቅዝ እንዲሁ በጥምቀት የገሃነም እሳት ይጠፋል፡፡”
|
ጥምቀት
ጥር 9 ቀን 2005 ዓ.ም
በዲ/ን ዮሴፍ ይኲኖ አምላክ
በሰው ልጅ ዘላለማዊ ድኅነት ውስጥ ትልቁን ድርሻ የሚይዘው ሥርዓተ ጥምቀት ከሌሎቹ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን በቀዳሚነት የሚፈጸምና የማይደገም ሥርዓት ነው፡፡ ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ “አንዲት ጥመቀት” በማለት የሥርዓተ ጥምቀትን አለመደገምና አለመሠለስ ገልጦ ተናግሯል /ኤፌ.4፥5/፡፡ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ተመዝግቦ እንደሚገኘውና፥ የታናሽ እስያ ክፍል በሆነችው ቁስጥንጥንያ በ381 ዓ.ም. የተሰበሰቡ 150 የሃይማኖት አባቶቻችን “ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኀጢአት፣ ለኀጢአት ማስተሥረያ /ኀጢአትን በምታስተሠርይ/ በአንዲት ጥምቀት እናምናለን” በማለት የጥምቀትን አንድ መሆንና ኀጢአትን በደልን የምታርቅ፣ የምታስወግድ ስለመሆኗ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ተመርተው ተናግረዋል፡፡ ሃይማኖታቸውንም ገልጠዋል፡፡
|
Friday, 11 January 2013
Wednesday, 9 January 2013
EOTC WINNIPEG Lidet 2013 - Sebhat Le Lidetu
This video was taken and uploaded by brothet Solomon Nigussie
Monday, 7 January 2013
Wednesday, 2 January 2013
Subscribe to:
Posts (Atom)