የሰበካው መንፈሳዊ ጠቅላላ ጉባዔ አስቸኳይ ስብሰባ ጥሪ
የደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን በዊኒፔግ ሕገ-ደንብ ቁጥር 1 አንቀጽ 14.01(C) አንቀጽ 19.04 እና
አንቀጽ 19.06 በሚደነግጉት መሠረት
1ኛ/ እሑድ ኖቨምበር 3 ቀን ከሰዓት በኋላ ከ3.00ፒ ኤም
ጀምሮ የሰበካው ጠቅላላ ጉባዔ አስቸኳይ ስብሰባ ይደረጋል።
2ኛ/
የስብሰባው ቦታ 353 ማውንቴን አቬኑ ይኾናል።
3ኛ/
የስብሰባው አጀንዳ ወቅታዊ የኾኑ የቤተክርስትያናችን ጉዳዮች ላይ መወያየትና መወሰን ይኾናል።
በዚሁም መሠረት በተጠቀሰው ዕለት ሠዓትና ቦታ እንድትገኙ የሰበካው መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባዔ ለአባላት ጥሪ ያስተላልፋል።
No comments:
Post a Comment